Skip to content
  • Home
  • Directorate
    • Ethics Building
    • Asset Registration and Announce 
    • Prevention Responsibilities
    • Plan Departments
  • About
  • Contact us
  • Events
  • Latest News
  • Branches
    • Gondar
    • Debreberhan
    • Dessie

Month: November 2026

ዕቅድ ዳይሬንተር

November 3, 2026November 3, 2026 by ethics

Plan Department

Categories Uncategorized Leave a comment

Contacts

Bahir Dar, Amhara, Ethiopia| ☎0582203126|0582203128 Email:-amharaeac@gmail.com

Recent Posts

  • ዕቅድ ዳይሬንተር
  • የሥነ-ምግባር ግንባታ
  • ሀብት ምዝገባና ማሳወቅ
  • የአሠራር ስርዓት በጥናት

Recent Comments

No comments to show.

Archives

  • November 2026
  • July 2026

Categories

  • Uncategorized
የኮሚሽኑ ርዕይ እና እሴቶች

ርዕይ፡-

2022 በላቀ የሥነ-ምግባር ግንባታ ከሙስና የፀዳ ክልል!

ዕሲቶች፡-

1 ያለ ክንፍ መብረር ያለ ሙያ መክበር አይቻልምና በሙያ ብቃት እንክበር፤

2 የሰው ወርቅ አያደምቅምና በራሳችን ባህል እንደምቃለን፤ እንጠበቃለን፤

3 መታዘዝ ከመስዋዕትነት ይበልጣልና ምርጫችን አገልጋይነት ነው፤

4 ብልህ የዓመቱን፣ ሞኝ የእለቱን ነውና እንደ ብልሆች ሀብትን በአግባቡ ቆጥበን እንጠቀማለን፤

5 አበው በህግ አምላክ ብለው እንደተገዙለት እኛም ለህግ እንገዛለን፤

6 መልካም ሃሳብ ወንዝ ያሻግራልና ልዕለ ሐሳብ ይገዛናል፤

7 ቋጠሮ መፍታት ከውሉ እንዲሉ ምርምርና ፈጠራን ለችግራችን መፍቻ አድርገናል፣

8 አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ በመሆኑ ግልፅነትና ተጠያቂነት እሴታችን ነው፡፡

9 ድር ቢያብር አንበሳ ያሥር ነውና ቅንጅታዊ አሠራር እሴታችን ነው፤

10 መድረሻውን ያላወቀ የትም ይገኛልና ትኩረታችን ለግቦቻችን ይሁን ብለናል፤

የትኩረት መስኮች

ተቋማዊ አቅም መገንባት

የሥነ-ምግባር ግንባታ

ሙስና እና ብልሹ አሰራርን መከላከል

የሕግ የበላይነት

ተልዕኮ
የተቋማት የሥነምግባር እሴቶች ብቃትና የአሠራር ሥርዓት ግልጽትና ተጠያቂነት በመከታተልና በማረጋገጥ፣ የክልሉን  የሙስና ተጋላጭነት ሥጋት በዘላቂነት ማስወገድ፡፡

ሙስና
መልዕክቶች
ኮሚሽነር ከም/ጠቅላይ ሚኒስተር የ1ኛነት የሽልማት ዋንጫ ሲረከቡ
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሃ-ግብር

ስነ-ምግባር

ስነምግባር (Ethics/Morality) ማለት አንድ ሰው ወይም ማህበረሰብ መልካም እና ክፉን፣ ትክክል እና ስህተትን የሚለይበት፣ ባህሪውንና ተግባሩን የሚመራበት የእሴቶች፣ የደንቦች እና የመርሆች ድምር ውጤት ነው።

ዋና ዋና የስነ-ምግባር ምንጮች
  • ሃይማኖት እና እምነት (Religion)
  • ባህል እና ማህበረሰብ (Culture and Society):
  • ህግ እና መንግስታዊ ስርዓት (Law and Governance):
  • ህግ እና የመንግስት ስርአት
  • የሰው ልጅ ህሊና (Conscience)
  • ምክንያታዊነት እና ፍልስፍና
የአማራ ክልል የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዋናዋና ተግባራት

1. የሥነ-ምግባር ትምህርት መስጠትና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች

2. ሙስናን መከላከልና የአሠራር ሥርዓት ጥናት (Prevention)

3. የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ (Asset Registration)

© 2026 Amhara Region Ethics and Anti-Corruption Commission. All Rights Reserved.